Taem Radio ጣዕም ሬድዮ

Read Information

ጣዕም ሬድዮ መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ የሚዲያ ተቋም ሲሆን በሰሎሞኒክ ኮሚኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተቋቋመ የመረጃ እና የመዝናኛ ሬድዮ ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በኦንላይን አማራጮች ማለትም በራሱ የሞባይል መተግበሪያ Taem Radio እና በ”አዳምጥ” all Ethiopian Radio Station መተግበሪያ አማካኝነት እንዲሁም በZeno, Online radio box, Live online radio ድረገፆች እና መተግበሪያዎች የ24 ሰዓታት ሥርጭት ላይ ይገኛል፡፡ ጣዕም ሬድዮ 40 በመቶ በማህበራዊ፣ ታሪካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ የዜና እና የመረጃ ፕሮግራሞችን እንዲሁም 60 በመቶ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀ 60 በመቶ በፕሮዳክሽን 40 በመቶ በቀጥታ የሚያቀርብ ኦንላይን ሬድዮ ነው፡፡
“እኛ የኢትዮጵያ ጣዕም ነን”

Website: www.taemmedia.com

Language: Amhraic

Generi: Hits, Pop

Superiore 10 Ethiopia Radio Stations
lascia un commento
loading...

Taem Radio ጣዕም ሬድዮ | Radio online in diretta

Stopped